Ethiopia: Bishoftu town Lake's
Ethiopia : Bishoftu Town Lake's
በ Facebook አድራሻችን ያገኙናል፦ https://m.facebook.com/DebrezeitBishoftuEthiopia/ (ደብረ ዘይት ቢሾፍቱ page) ይህ website ስለ ቢሾፍቱ ደብረ-ዘይት ከተማ ውብ ገፅታ እና ማራኪ የተፈጥሮ ሀብቶቿ ለአለም የምናስተዋውቅበት እንዲሁም የከተማዋን እድገት ለውጥ የምናሳይበት ገፅ ነው። በተጨማሪም ደብረ ዘይት ቢሾፍቱ ላይ ያሉ የተለያዩ የቱሪስት መስእብ የሆኑ ሆቴሎችን ድርጅቶችን የምናስተዋውቅበትና መረጃ የምንሰጥበት ይሆናል።
Comments
Post a Comment